የፋይዳ ስልክ ለመቀየርበፋይዳ ምዝገባ ወቅት የሰጡት ስልክ ቁጥር ስህተት ነበረው? ወይስ ከምዝገባ በኃላ ስልክ ቁጥር ቀይረዋል?…

- Advertisement -
Sidebar AD
የፋይዳ ስልክ ለመቀየር‼️👇
በፋይዳ ምዝገባ ወቅት የሰጡት ስልክ ቁጥር ስህተት ነበረው? ወይስ ከምዝገባ በኃላ ስልክ ቁጥር ቀይረዋል?
እንዴት ማስተካከል እችላለው ብለው እያሰቡ ነው?
1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ https://id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ ነባሩ ስልክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ስለሚላክ ስልኩ በእጅዎ ሊሆን ይገባል)
2.  እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠመ https://id.et/updatecenters ላይ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የመረጃ ማስተካከያ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: