ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን አጠበበ  በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናል…

- Advertisement -
Sidebar AD

ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን አጠበበ 
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን አሸነፈ።
ማንቼስተር ሲቲ ቼሪኪ እና ሃላንድ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ1 አሸንፏል።
የአርሰናልን ጎል ካይ ሀቨርትዝ አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 አጥብቧል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: