#Ethiopia | በትናንትናው ምሽት በ “እስማማለሁ አልስማማም” ፕሮግራም ላይ የተሳተፈችው ድምፃዊት አምሳለ ምትኬ፣ ጨዋታውን በጥበብ በመምራት የ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር አሸናፊ ሆናለች።
ፕሮግራም፦
እስማማለሁ አልስማማም (I Agree or Disagree)
አሸናፊ፦
አርቲስት አምሳለ ምትኬ
የሽልማት መጠን፦
1,000,000 የኢትዮጵያ ብር
አርቲስት አምሳለ ምትኬ
እንኳን ደስ አለሽ እንላለን 👏🎉
#getu #AmsaleMitike #ISmamalehuAlSmamam #FanaTV #EthiopianArtist #Millionaire #AddisAbaba #EthiopianEntertainment #አምሳለምትኬ #እስማማለሁአልስማማም #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen

Source: GetuTemesgen









No comments yet.