አርቲስት አምሳለ ምትኬ የአንድ ሚሊዮን ብር አሸነፈች

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​በትናንትናው ምሽት በ “እስማማለሁ አልስማማም” ፕሮግራም ላይ የተሳተፈችው ድምፃዊት አምሳለ ምትኬ፣ ጨዋታውን በጥበብ በመምራት የ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር አሸናፊ ሆናለች።

​ፕሮግራም፦
እስማማለሁ አልስማማም (I Agree or Disagree)

​አሸናፊ፦
አርቲስት አምሳለ ምትኬ

​የሽልማት መጠን፦
1,000,000 የኢትዮጵያ ብር

​አርቲስት አምሳለ ምትኬ
እንኳን ደስ አለሽ እንላለን 👏🎉

​#getu #AmsaleMitike #ISmamalehuAlSmamam #FanaTV #EthiopianArtist #Millionaire #AddisAbaba #EthiopianEntertainment #አምሳለምትኬ #እስማማለሁአልስማማም #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1