በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደሀገር ውስጥ መግባታቸው ተጠቆመየኤሌክትሪክ መኪኖች ብቻ ወደ ሀገር እንዲገቡ በ…

- Advertisement -
Sidebar AD
በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደሀገር ውስጥ መግባታቸው ተጠቆመ
የኤሌክትሪክ መኪኖች ብቻ ወደ ሀገር እንዲገቡ በማድረግ የተጀመረው ሽግግር አሁን ላይ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ከባድ መኪናዎች እና የኢንዱስትሪ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ከፍ ማለቱን አሁን ላይ የእቅዱ አካል እንደሆኑ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: