የውብ ማጀት (WUB Majet)

- Advertisement -
Sidebar AD

🍽️
2ኛ ቅርንጫፍ ታላቅ የምርቃት ስነ-ስርዓት ✨

#Ethiopia | ​ክቡራን የውብ ማጀት ቤተሰቦችና የጥራት አፍቃሪዎች፤ “ውብ ማጀት ሬስቶራንት እና ላውንጅ” በቦሌ ወሎ ሰፈር አዲስ የከፈተውን ሁለተኛ ቅርንጫፉን በደመቀ ሁኔታ ሊያስመርቅ ዝግጅቱን አጠናቋል።

በዚህ ታሪካዊ መክፈቻ ላይ ተገኝታችሁ የደስታዋ ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

​የማጀት ድግስ፦
አንደኛ ደረጃ ጥሬ ሥጋና ክትፎ፣ ልዩ ልዩ ባህላዊና ዘመናዊ ምግቦች።

​የሙዚቃ ድግስ፦
ታዋቂ ድምፃውያን እነ ሞገስ፣ ሜላት፣ ታረቀኝ፣ ዲበኩሉ፣ ጆኒ፣ ፍቃዱ፣ ቃል፣ አላዛር እና ሌሎች ተጋባዥ አርቲስቶች ድምቀት ይሆኑታል።

​ ሚያዝያ 17፣ 18 እና 19 (ለሦስት ተከታታይ ቀናት)።

​ሰዓት፦ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ።

​📍 አድራሻ፦
ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ፣
ወደ ጉተራ በሚወስደው መንገድ 150 ሜትር ገባ ብሎ።

​📞 ለበለጠ መረጃ፦

0949 94 88 88 / 0922 02 02 20

​”ውብ ማጀት—ውበትና ጣዕም በአንድ ላይ!” 🥂🍲

​#getu #WubMajet #GrandOpening #AddisAbabaDining #EthiopianCulture #Kitfo #BoleWelloSefer #VisitAddis #CelebrityEvent #ውብማጀት #ምርቃት #አዲስአበባ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: