በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተሰምቷል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡
ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል?
➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣
➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡
@seledadotio
@seledadotio
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡
ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል?
➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣
➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣
➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡
@seledadotio
@seledadotio
Related Posts
- Advertisement -









No comments yet.