‼️
”ወንድማችን ቶፊቅን እንፈልገዋለን!”
#Ethiopia | ወንድማችን ቶፊቅ በድሩ ሙሄ ይባላል። ቅዳሜ፣ ጠዋት 3:00 ሰዓት አካባቢ አስኮ አዲስ ሰፈር ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ቁርስ በልቶ እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።
መለያዎቹ፡
ቁመቱ: ረዘም ያለ
የጤና ሁኔታ: የአይምሮ ጭንቀት አለበት
የለበሰው ጥቁር ሱሪ፣ በሽፍን ጫማ፣ ከላይ ስኩዌር ሸሚዝ፣ ቁመቱ ረጅም መልኩ ጥቁር የጠፋበት ሰፈር አስኮ አዲስ ሰፈር ነው።
ቤተሰቦቹ በከባድ ጭንቀት ላይ ስለሆኑ፤ ያለበትን የምታውቁ ወይም ያያችሁ ካላችሁ በአላህ ስም እንጠይቃለን፣
እባካችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቁን፡
📞 +251-911-186260
📞 +251-913-690121
ወገን ለወገን ደራሽ ነው!
እባካችሁ #SHARE በማድረግ ይህ መረጃ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ተባበሩን።
#MissingPerson #AddisAbaba #Asco #Ethiopia #HelpFindHim

Source: GetuTemesgen









No comments yet.