ነዳጅ‼️
ነዳጅ የጫኑ ቦቲዎች እየገቡ ነው
በባለፈው ሳምንት ነዳጅ የጫኑ ሁለት/ሶስት መርከቦች ጅቡቲ መድረሳቸውን ተከትሎ በነዳጅ ቦቲ መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዝ መጀመሩን መዘገባችን ይታወሳል።
አሁን ላይ ነዳጅ የጫኑ ቦቲዎች ወደ መሀል ሀገር እየገቡ ይገኛሉ።
የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት እስከ 250 ቦቲዎች ነዳጅ ጭነው ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ግን በቀን ከፍተኛ እስከ 50 ቦቲዎች ብቻ ከጅቡቲ ይወጣሉ።
በኢራን-አሜሪካ-እስራኤል ጦርነት ምክንያት የሆርሙዝ ሰርጥ በመዘጋቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ ነዳጅ እንደልብ ገዝቶ ማጓጓዝ ስላለተቻለ ሀገራት ሌሎች አማራጮችን እየተጠቀሙ ይገኛሉ።
@seledadotio

No comments yet.