ኦሮሞ ምርምር ማኅከልና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የበህል ጥናትና ምርምር ማዕከል በጥምረት የተዘጋጀውሁለተኛ

- Advertisement -
Sidebar AD

ኦሮሞ ምርምር ማኅከልና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የበህል ጥናትና ምርምር ማዕከል በጥምረት የተዘጋጀውሁለተኛ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ Ethiopian SkylightHotel እየተካሄደ ነው።

የኦሮሞ ምርምር ማኅከል እአአ በ2022 በተለያዩ ዘርፎች ላይበኦሮሞ ዙሪያ ምርምር ለማካሄድ ተመሰረተ፡፡በዚሁ መሰረትባለፉት አራት ዓመታት የኦሮሞ ባህል፣ ታሪክ፣ፍልስፍና፣ምጣኔሃብት፣ቋንቀቋ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ ምርምር በማድረግበመጵሐፍ መልክ ማሳተም ችሏል።
ይህ ማኅበር የተመሰረተው ከሌሎች ተመሳሳይ ዘርፍ ላይበተሰማሩት ተቋማት ለምሳሌ ያህል እንደ Oromo StudiesAssociation (OSA) እና በለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትውስጥ (የግልና የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች) በተቋቋሙት ጋርለመወዳደር ሳይሆን በሉት ክፍተቶችን በመሙላትና በትብብርአብሮ ለመስራት ነው። ስለዚህ አብረን በመሆን የሰፊውን ኦሮሞህዝብ ተሪክና ዘርፈ-ብዙ ምርምሮች አድርገን ወደፊትእንራመዳለን።

እንደሚታወቀው የኦሮሞ ህዝብ በሚንኖርበት የመሬት በቆዳስፋትና ብዛት ግዙፍ ህዝብ ነው። ከመሬት ቆዳ ስፋትና ብዛትባሻገር፣ ኦሮሞ የብዝሃ-በህል፣ ፍልስፍና፣ታሪክ፣ፖለቲካ፣እሴት፣የአከባቢ ጥበቃ፣ህክምናና የመሳሰሉትባለቤት ነው። ይሁን እንጂ እነዚህን ዘርፈ-ብዙ ታርኮችን በቂምርምሮችን በማድረግ ለማውጣትና ለትውልድ ለማስተላለፍበተለያዩ ምክንያቶች እድል ሳያገኝ ቀርቷል። አሁን ግን አነዚህንሀገር በቀል እውቀቶችን ወደ ጎን የማግፋት ጊዜ ለይመለስአብቅቷል። በዓለም-አቀፍ ደረጃም ብሆን በተለያዩ አሳማኝምክንያቶች ሀገራትና ህዝቦች ወደ ቀደምት ማንነታቸው ለመመለስ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። ስለዚህይህንን የዓለም ለውጥ ውስጥ የኦሮሞን ታሪክና ዘርፈ-ብዙ ሀገርበቀል እውቀቶችን ከተደበቁበት ለማውጣና ትውልድንለማስተማር የኦሮሞ ምርምር ማኅከል መመስረት በጣም ወሳኝናአስፈላጊ ነው።
ይህንኑ ዓላማ በመያዝ የተመሠረተው ማኅከላችንየመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ በማድረግናየተለያዩ መጵሐፍትን በእንግሊዘኛ፣ በአፋን ኦሮሞና አማርኛቋንቋ አሳትሞ በራሱ መጵሐፍት መሸጫ አቋቋሞ ለአንባብያንአድርሷል። አሁን ደግሞ ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የበህል ጥናትና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበርበጥምረት ሁለተኛ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ “ስር-መሠረታችንን ማክበር፣ ነገያችንን መቅረፅ: የኦሮሞታሪክ፣እውቀት፣በህልና አስተዳደር፣ ድሮ፣ዘንድሮና ወደፊት”በሚል መሪ ርዕስ አዘጋጅቷል። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የሎሬት ፀጋዬገ/መድህን የበህል ጥናትና ምርምር ማዕከልየበህል፣ወግ፣ትውፊት፣ስነ-ፅሑፍና ስነ-ጥበብ ላይ ምርምርበማድረግና በትያትር መልክ ለማህበረሰብ በመድረስ ላይ ይገኛል።

በEthiopian Skylight Hotel በመካሄድ ላይ በሚገኘው ሁለተኛዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፍረንስ ላይ 25 የተመረጡ ኦሮሞ ላይየሚያጠነጥኑ የምርምር ፅሑፎች ይቀርባሉ። እነዚህ የጥናትፅሑፎች አዳዲስና ጠቃሚ መረጃዎችንና እውቀትእንደሚያመነጩ ተስፋ እናደርጋለን።

ኮንፈረንሱ ላይ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) እና ብርሃኑ መገርሳ ሌንጂሶ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታን ጨምሮ ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ ምሁራን፣የታሪክ ጸሐፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: