ይምረጡ | Vote – የብሄራዊ ኩራት ጥሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

ናትናኤልን የዓለም ሻምፒዮን እናድርገው! 🇪🇹🏆

#Ethiopia | ​ኢትዮጵያዊው የሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌታነው በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ AI ውድድር ላይ ከ10,000 ተወዳዳሪዎች መካከል ተለይቶ ለፍፃሜ ደርሷል! የፈጠረው “Ivy” የተሰኘው መተግበሪያ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ ተማሪዎችን የሚያስተምር ድንቅ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

ናትናኤል በዓለም 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን የህንድና የአውሮፓ ተወዳዳሪዎች ከፍተኛ ድምፅ በማሰባሰብ 1ኛነቱን ለመንጠቅ እየተረባረቡ ነው።

ውድድሩ ሊጠናቀቅ የቀረው 34 ሰዓታት ብቻ ነው!

​ናትናኤልን ለማሸለም እነዚህን 3 ደረጃዎች ይከተሉ፦

​ሊንኩን ይጫኑ፦ የናትናኤል የውድድር ገጽ

​ይግቡ (Sign In)፦
በGoogle ወይም በኢሜልዎ “Sign in” ያድርጉ (ይህ ድምፅዎ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ነው)።

​ላይክ (👍 Like) ያድርጉ፦
የላይክ ምልክቷን በመጫን ናትናኤልን ወደ 1ኛነት ይመልሱት።

​የኢትዮጵያዊያን ስኬት የሁላችንም ኩራት ነው፤ በቴክኖሎጂው ዓለም ዋንጫውን ወደ ሀገራችን እናምጣ!

​#getu #NathnaelGetaneh #AWS #AI #IvyAI #EthiopianGenius #VoteForEthiopia #TechInnovation #AfricaRising #ናትናኤልጌታነው #ኢትዮጵያ #አማዞን #ድምፅእንስጥ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1