ቼልሲ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴኒየርን አሰናበተየምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴኒየርን ከኃላፊነታቸው አሰናብቷል፡፡ …

- Advertisement -
Sidebar AD
ቼልሲ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴኒየርን አሰናበተ
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴኒየርን ከኃላፊነታቸው አሰናብቷል፡፡
ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው ከፈረንጆቹ 1912 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም ግብ ማስቆጠር ሳይችል አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች መሸነፉን ተከትሎ ነው፡፡
የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግን በመልቀቅ በጥር ወር አምስት ዓመት ከግመሽ ኮንትራት በመፈረም ቼልሲን የተቀላቀሉት ሮሴኒየር÷ በሁሉም ውድድሮች 23 ጊዜ ክለቡን መርተው 11 ጊዜ ብቻ አሸንፈዋል፡፡
ትናንት ምሽት በብራይተን 3 ለ 0 መሸነፋቸው ለስንብታቸው ቀጥተኛ ምክንያት ሆኗል፡፡
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: