አስቸኳይ የጠፋ ሰው ፍለጋ – እባካችሁ ሼር ያድርጉት!

- Advertisement -
Sidebar AD

‼️

​”ወንድማችን ቶፊቅን እንፈልገዋለን!”

​#Ethiopia | ወንድማችን ቶፊቅ በድሩ ሙሄ ይባላል። ቅዳሜ፣ ጠዋት 3:00 ሰዓት አካባቢ አስኮ አዲስ ሰፈር ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ቁርስ በልቶ እንደወጣ እስካሁን አልተመለሰም።

​መለያዎቹ፡
​ቁመቱ: ረዘም ያለ
​የጤና ሁኔታ: የአይምሮ ጭንቀት አለበት

​የለበሰው ጥቁር ሱሪ፣ በሽፍን ጫማ፣ ከላይ ስኩዌር ሸሚዝ፣ ቁመቱ ረጅም መልኩ ጥቁር የጠፋበት ሰፈር አስኮ አዲስ ሰፈር ነው።

​ቤተሰቦቹ በከባድ ጭንቀት ላይ ስለሆኑ፤ ያለበትን የምታውቁ ወይም ያያችሁ ካላችሁ በአላህ ስም እንጠይቃለን፣

እባካችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቁን፡
​📞 +251-911-186260
📞 +251-913-690121
​ወገን ለወገን ደራሽ ነው!

እባካችሁ #SHARE በማድረግ ይህ መረጃ ለብዙ ሰው እንዲደርስ ተባበሩን።

​#MissingPerson #AddisAbaba #Asco #Ethiopia #HelpFindHim




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: