ኢላማው ቴዲ አፍሮ ይሆን?
የድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ቀኝ እጅ የሆኑት ቁልፍ ሰዎች በድንገት ታሰሩ።
የአርቲስት ቴዲ አፍሮ ምክትል ማናጀር፣ ቃል አቀባይ እና የአዲሱ አልበሙ ስራዎች መሪ የሆነችው ማህሌት ሰለሞን እንዲሁም የረጅም ዘመን የልብ ወዳጁ የሱፍ ያሲን በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
ኦስትሪያዊት የዜግነት መብት ያላት ማህሌት በፖሊስ የተወሰደችበት ምክንያት እስካሁን በይፋ ያልታወቀ ሲሆን፤ የኦስትሪያ ኤምባሲም በጉዳዩ ላይ እስካሁን የሰጠው መግለጫ የለም።
በተመሳሳይ በስቱዲዮ ስራዎቹ ከቴዲ አፍሮ የማይለየው የሱፍ ያሲንም አብሮ ታስሯል።
የእነዚህ የቅርብ ሰዎች ድንገተኛ እስር ከግል ማንነታቸው ይልቅ ከቴዲ አፍሮ ጋር ካላቸው ጥብቅ ቁርኝት ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል የሚሉ ስጋቶች በስፋት እየተደመጡ ነው።
በጸጥታ አካላት እየተወሰደ ያለው ይህ እርምጃ በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ጥያቄን እና ውግዘትን እየቀሰቀሰ ይገኛል።
በጉዳዩ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ሲወጡ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል፤ ገፃችንን ይከታተሉ!
@seledadotio

No comments yet.