በተለያዩ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ በሚሰጣቸው ትንታኔዎችና ውይይቶች የምታውቁት ጥላሁን ግርማ አሁን በ LinkedIn Changemaker Awards Ethiopia ላይ በሦስት ዘርፎች እጩ ሆኖ ቀርቧል።
1️⃣ LinkedIn Change maker of the year
2️⃣ Consistent Linkediner of the year
3️⃣ Inspiring journey of the year
🗳️ ድምጽ ለመስጠት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://lnkd.in/e2Sh-V3D
(ወይም በምስሉ ላይ ያለውን QR code ስካን በማድረግ መምረጥ ይችላሉ)
Source: FastMereja









No comments yet.