#Ethiopia | የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ተስፋዬ መገርሳ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ከሚኖሩበት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ (የካ አባዶ ጂ7 ኮንዶሚኒየም) አካባቢ እንደወጡ አልተመለሱም።
ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ስለሚገኙ ሁላችሁም እንድትተባበሩ በፈጣሪ ስም ይጠይቃሉ።
መለያ ምልክታቸው፦
መልካቸው፦ ጠይም።
ቁመት፦ ረዘም ያሉ ናቸው።
ግሬይ (Grey) የሱፍ ኮት፣ ደመቅ ያለ (Dark) የጨርቅ ሱሪ፣ ጥቁር ስኒከር ጫማ እና ነጣ ያለ ኮፍያ አድርገዋል።
በተለይ በየካ አባዶ፣ በለሚ ኩራ እና አካባቢው የምትገኙ ተከታታዮቼ፣ ይህንን ምስልና መረጃ በትኩረት እንድታዩትና አቶ ተስፋዬን ያየ ወይም አድራሻቸውን የሚያውቅ ካለ ከታች ባሉት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ለቤተሰቦቻቸው የምስራች እንዲያበስር በአክብሮት እጠይቃለሁ። የእናንተ አንድ ‘Share’ ማድረግ የአባታችንን ህይወት ሊታደግ ይችላል።
📞 አድራሻቸውን ለምታውቁ፦
0910 44 82 39
0924 35 58 43
0923 28 32 96
አንድነት ለወገን ኩራት ነው፤ አባታችንን በጋራ እንፈልግ!
#getu #የአፋልጉኝጥሪ #አዲስአበባ #የካአባዶ #ለሚኩራ #አፋልጉኝ #ቤተሰብ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen

Source: GetuTemesgen









No comments yet.