Faana Nagaa

- Advertisement -
Sidebar AD

የፋነ ነጋ የሙዚቃ ኮንሰርት
አዳማ በሙዚቃ ልትደምቅ ነው!

​የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከ ቦራቲ አርት ፕሮሞሽን (Borati Art Promotion) ጋር በመተባበር ታላቅ የሙዚቃ ድግስ አዘጋጅቶላችኋል።

አንጋፋና ድንቅ ድምፃዊያን ቀመር ዩሱፍ ፣ጃምቦ ጆቴ፣ገላና ጋሮምሳ፣ ዮሰን ጌታሁን፣ ሄለን በርሄን አጣምሮ ፋነ ነጋ በአዲሱና ውቡ የህዝብ አደባባይ/አንፊ ፓርክ /የሙዚቃ ስራዎቹን ሊያቀርብ ዝግጅቱን አጠናቋል።

​መግቢያ፦ በነፃ (Free Entry!)።

​ቦታ፦ በአዳማ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አጠገብ በሚገኘው አዲሱ የህዝብ አደባባይ/አንፊ ፓርክ/።

ቅዳሜ ሚያዝያ 17/2018

​ሰዓት፦ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ።

​Borati art promotion
“Back to the Future!”

አዳማ በኢንዱስትሪና በንግድ ብቻ ሳይሆን በኪነ-ጥበብም እያበበች መሆኑን የሚያሳይ ድንቅ መርሃ ግብር ነው። በነፃ መግቢያ የቀረበ በመሆኑ፣ የአዳማና የአካባቢው ነዋሪዎች በከተማ አስተዳደሩ ግቢ አጠገብ በተገነባው ዘመናዊ ፓርክ ተገኝታችሁ በፋነ ነጋ ሙዚቃ እንድትዝናኑ እጋብዛለሁ።

​ጥበብ በአዳማ፣ ደስታ በአንፊ ፓርክ!

​#getu # #AdamaEvents #BoratiArtPromotion #LiveConcert #EthiopianMusic #AdamaCity #BackToTheFuture #ፋነነጋ #አዳማ #ሙዚቃ #ነፃኮንሰርት #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2