የእስራኤል መርከቦችን አግጃለሁ-ሶማሊያሶማሊያ ሁሉም የእስራኤል መርከቦች በቀይ ባህር ባብ ኤል-ማንደብ ሰርጥ እንዳያልፉ አግጃለ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የእስራኤል መርከቦችን አግጃለሁ-ሶማሊያ‼️
ሶማሊያ ሁሉም የእስራኤል መርከቦች በቀይ ባህር ባብ ኤል-ማንደብ ሰርጥ እንዳያልፉ አግጃለሁ አለች።
የእገዳው መነሻ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀትና በመስጠት የሶማሊያን ሉዓላዊነት በመዳፈሯ ነው ብላለች።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: