ለቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ለቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን

- Advertisement -
Sidebar AD

​”ኪዳነ ምሕረት” ብሎ የጻፈውን የልቡን መሻት ትፈጽምለት፤ በምልጃዋ ደስታንና በረከትን ታጎናጽፋችሁ።

አሜን!

በሀድያና ስልጤ ዞን፣ በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የእናንተን እገዛና ድጋፍ ይፈልጋል።

​እንዴት መርዳት ይቻላል?

​አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ የዚህ ታላቅ በረከት ተካፋይ መሆን ይችላል።

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000644937128

​ደረሰኝና የክርስትና ስም ለመላክ፦ በቴሌግራም በ 0954441078 ላይ ይላኩ።

​”የሚሰጥ ሰው ይባረካል!”

እርስዎም ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2