✨
#Ethiopia | በአውስትራሊያ “በወንጌል ለአለም ቤተክርስትያን” አገልጋይ በሆነው ተመስገን ነጋሽ የሚዘጋጁ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ስብከቶች በተለያዩ አማራጮች ወደ እናንተ እየቀረቡ ይገኛሉ።
ፕሮግራሞቹን የሚከታተሉባቸው መንገዶች፦
በGMM TV, Ethio- Sat
ዘወትር ቅዳሜ፦ ከቀኑ 10:30 – 11:00 ሰዓት
በድጋሚ ረቡዕ፦ ጠዋት 2:00 – 2:30 ሰዓት
በማህበራዊ ሚዲያ፦
YouTube: በየሳምንቱ ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎች ይለቀቃሉ Zadok Perth YouTube
Facebook: Zadok Perth Facebook
TikTok: Zadok Perth TikTok
እነዚህን መንፈሳዊ ይዘቶች በመከታተል፣ ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት (Share) የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እጋብዛችኋለሁ። ለበለጠ መረጃ በኢሜል አድራሻቸው zadokperth@gmail.com ማግኘት ትችላላችሁ።
ቃሉን በመስማት ህይወታችንን እናድስ! 🙏📖
👉YouTube https://youtube.com/@zadokperth?si=1o0K7sHR0a-8oDng
👉Facebook https://www.facebook.com/share/18bjtsGfJF/?mibextid=wwXIfr
👉TikTok https://www.tiktok.com/@zadok.perth.austr?_r=1&_t=ZS-95kNqaqj9jo
#ZadokPerth #TemesgenNegash #GMMTV #SpiritualGrowth #GospelForTheWorld #AustraliaMinistry #EthiopianGospel #ZadokPerthInternational #የወንጌልለአለም #ስብከት #መንፈሳዊትምህርት
Source: GetuTemesgen









No comments yet.