“ዶሎቪያ” ፊልም

- Advertisement -
Sidebar AD

ተመልካቾችን እያነጋገረ ነው

የሳምንቱ መጨረሻ የሲኒማ ግብዣ

#Ethiopia | ​የወቅቱ አነጋጋሪና ተወዳጁ በተመልካቾች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል። ፊልሙን ያላያችሁና በድጋሚ ማየት ለምትፈልጉ፣ ነገ ቅዳሜና ከነገ በስቲያ እሁድ አስደናቂ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተው ይጠብቋችኋል።

​ የአዲስ አበባ ፕሮግራም (ነገ ቅዳሜ)፦

​ቦታ፦ ሀይሌ ግራንድ (Haile Grand) – Open Air Cinema (በተፈጥሮ አየር ስር የሚታይ ልዩ ትርኢት)።

​ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም።

​ሰዓት፦ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ።

​ማሳሰቢያ፦ በአለም ሲኒማም ለተወሰነ ጊዜ ስለሚቆይ ሳያመልጣችሁ ተመልከቱት።

​የአዳማ ፕሮግራም (እሁድ)፦

​ ኦሊያድ ሲኒማ (Oliyad Cinema)።

​ እሁድ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም።

​በ8:00፣
በ10:00 እና
በ12:00 በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

አዳማዎች ዝግጁ ናችሁ?
“ዶሎቪያ” እዛው ይጠብቃችኋል።

“ዶሎቪያ” ስለ ጥበብ ጥራትና ስለ ታሪክ ጥንካሬ የሚመሰክር ድንቅ ስራ ነው። በተለይ በሀይሌ ግራንድ በ”Open Air” ማየቱ የተለየ ስሜት ይኖረዋል። የአዳማ ተከታታዮቼ ደግሞ ለእሁድ ምርጥ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ጥበብን በጋራ እንድትቋደሱ እጋብዛለሁ!

​ዶሎቪያ—የጥበብና የጥራት መገናኛ!

​#getu #DoloviaMovie #EthiopianCinema #AddisAbabaEvents #AdamaEvents #HaileGrand #OliyadCinema #NewEthiopianFilm #ዶሎቪያ #አዲስፊልም #ሲኒማ #አዳማ #አዲስአበባ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2