ሀገሬ ቲቪ የዓለም ዋንጫ ቀጥታ ስርጭት መብት አገኘ ! ሀገሬ ቴሌቪዥን አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጣምራ የሚዘጋጁትን የ 20…

- Advertisement -
Sidebar AD
ሀገሬ ቲቪ የዓለም ዋንጫ ቀጥታ ስርጭት መብት አገኘ !
ሀገሬ ቴሌቪዥን አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጣምራ የሚዘጋጁትን የ 2026 ዓለም ዋንጫ በኢትዮጵያ በብቸኝነት የማሰራጨት መብት አግኝቷል።
የቴሌቪዥን ተቋሙ ከሰሀራ በታች አለም ዋንጫዉን የማሰራጨት መብት ካለዉ ኒው ወርልድ ጋር ከስምምነት በመድረስ ለማስተላለፍ ተስማምቷል።.
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: