🙏✨
የወደቀውን ለማቅናት፣ የፈረሰውን ለመጠገን ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን እንረባረብ!
ከ60 አመት በላይ ያስቆጠረው በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በቀይት ወረዳ የሚገኘው መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዛሬ በከባድ ችግር ላይ ይገኛል። ከእድሜ ብዛት የተነሳ የቤተ መቅደሱ ቋሚ ምሰሶዎች በምስጥ ተበልተው፣ ጣሪያውም በማፍሰሱ ምክንያት የቤተ መቅደሱ መጋረጃ ፣ ምንጣፍ እንዲሁም ንዋየቅድሳቱ በመሉ ከጥቅም ውጪ ሆኗል የአባታችን የመድኃኔዓለም ማደሪያ መቅደሱም ሊወድቅ ጥቂት ቀርቶታል።
አባቶችም በተማፅኖ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸውን እርዱን እያሉ ከፊታችን ቆመዋል!
ስለ እኛ በቀራንዮ አደባባይ ስጋውን የቆረሰው ፣ደሙን ያፈሰሰውና የእሾህ አክሊል የደፋው በትንሳኤው ትንሳኤያችንን ያወጀልን መድኃኔዓለም፣ ዛሬ የእኛን እጅ ይፈልጋል። ከ 200 ብር ጀምረን የአቅማችንን በመለገስ ይህንን ታሪካዊ መቅደስ ከመፍረስ እንታደግ።
የባንክ አካውንት (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – CBE)፦
🏦 1000756255626
(መለጥ ደብረ ፀሐይ መድኃኔዓለም ቤ/ክ)
📞 ለበለጠ መረጃ
+251-920-950007
(እባክዎን የክርስትና ስምዎን በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ በዚሁ ስልክ ይላኩላቸው በፀሎት ያስቧችኋል)
እባካችሁ ሼር (Share) በማድረግ ድምፅ ሁኑልኝ! 🙏⛪
#getu #MedhaneAlem #SaveTheChurch #NorthShewa #EthiopianOrthodox #HumanitarianCall #HeritageConservation #Ethiopia #የመድኃኔዓለምቤት #ሰሜንሸዋ #ቤተክርስቲያን #ጥሪ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen








No comments yet.