የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታዋቂ ዓለም አቀፍ ሽልማት በሦስት ዘርፎች የበላይ ሆነ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄደው የ2026 የፓክስ ሪደርሺፕ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እውቅናውን ተረክቧል።

አየር መንገዱ ያሸነፈባቸው ዘርፎች፦ ምርጥ የምግብ አገልግሎት
(በአፍሪካ)፣ምርጥ አጠቃላይ የመንገደኞች ተሞክሮ (በአፍሪካ)፣ለሕፃናት የሚቀርብ ምርጥ የአገልግሎት ቁሳቁስ።

የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፤ “ሽልማቱ አየር መንገዱ ለላቀ አገልግሎትና ለኢትዮጵያዊ የእንግዳ ተቀባይነት ጥበብ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ ነው” ብለዋል ያለው ኢትዮ ኤፍ ኤም ነው።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #aljazeera #ETairline #Ethiopian #winner #award


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2