አርሰናል ወደ መሪነት ተመለሰ
በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ኒውካስትልን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በኢምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ኢቤሪቼ ኢዜ የአርሰናልን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል ሊጉን በ73 ነጥብ መምራት ችሏል።
@seledadotio
@seledadotio
በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ኒውካስትልን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በኢምሬትስ በተደረገው ጨዋታ ኢቤሪቼ ኢዜ የአርሰናልን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎም አርሰናል ሊጉን በ73 ነጥብ መምራት ችሏል።
@seledadotio
@seledadotio
Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.