ሳኡዲ አረቢያ በሗይታውስ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዘች። ሳኡዲ በሰጠቺው የውግዘት መግለጫ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በተገኙበት ዝግጅት …

- Advertisement -
Sidebar AD
ሳኡዲ አረቢያ በሗይታውስ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዘች።
ሳኡዲ በሰጠቺው የውግዘት መግለጫ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በተገኙበት ዝግጅት ላይ የተፈፀመው ጥቃት የሚወገዝ ነው ብላለች።
ሳኡዲ በዚህ ሰአት ከአሜሪካ ጎን በሙሉ እንደምትሰለፍ በመግለፅ ድርጊቱን በፅኑ እንደምትኮንን መግለጿን የሳኡዲው አልአረቢያ ዘግቧል።
     @seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1