በተጠባቂው የሴቶች ለንደን ማራቶን ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ አሸንፋለች።
አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በመግባት በበላይነት አጠናቅቃለች።
በተመሳሳይ በወንዶች የለንደን ማራቶን ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቋል።
አትሌት ዮሚፍ ርቀቱን 1 ሰዓት 59 ደቃቂ ከ41 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ሁለተኛ የሆነው፡፡
በዚህም አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች መግባት የቻለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ አትሌት መሆን ችሏል፡፡


Source: Yeneta Tube









No comments yet.