ውድ የሐመረ ብርሃን ቤተሰቦች

- Advertisement -
Sidebar AD

✨✨

ሐመረ ብርሃን ባሳለፋቸው የአገልግሎት ዓመታት ውስጥ ቤተሰብነትዎን በማጽናት እስካሁን ስላልተለዩን ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን ከልጆቻችን ጋር የማይረሳ መንፈሳዊ እና ቤተሰባዊ ጊዜ የምናሳልፍበትን ልዩ የቤተሰብ ጉዞ እና መርሐግብር ከሙሉ ቤተሰብዎ ጋር እንዲታደሙ ጥሪ ስናደርግልዎ በታላቅ አክብሮት ነው!! 🎉

🕰 ማክሰኞ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም |
ጠዋት 12፡00 ሰዓት

📍ቦታ: ቃሎ ተራራ አቡነ ሀብተማርያም ገዳም አዲስ አበባ አስኮ
https://maps.app.goo.gl/6jXWmppqub1kJKD8A?g_st=ac 📍

እባክዎ ለቅድመ ዝግጅት እንዲረዳን ከሥር ያለውን ሊንክ በመጫን ለቤተሰብዎ አሁኑኑ ቦታ ያስይዙ።👇

https://hiking.hamereberhan.org

🍽 መርሐግብሩ የተሟላ መስተንግዶ ያለውና ፤ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው ለቅርብ ቤተሰቦች ብቻ የተዘጋጀ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

✨ ሐመረ ብርሃን ✨


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2