የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-

✅ከጠዋቱ 3፡00-9፡00

👉700 ማህበራት፣ ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ባቡር ሐዲድ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገንደ ቆሬ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች፣ ገመዳ ማህበር፣ አቃቂ ከተማ ቀበሌ 01፣ 02፣ 04 ዓለም ባንክ፣ ቀርሳ ድረስ፣
👉አራብሳ የጋራ መኗሪያ ቤቶች ፕሮጀክት 3፣ 5፣ 6 እና አካባቢው፣ ፊሊጶስ ቤ/ክ አካባቢ፣እስላም መቃብር፣ ሎሚ ሜዳ፣ ጠሮ መስጊድ፣ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ አካባቢ፣
👉ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣ ኮካ ማዞሪያ፣ ፍተሻ አካባቢ፣ እንጦጦ ማርያም ቤ/ክ አካባቢ፣ ሽሮ ሜዳ አካባቢ፣ ስፔስ ሳይንስ፣ሽንቁሩ ሚካኤል ፣አካኮ ገብርኤል አካባቢ፣

✅ከጠዋቱ 2፡00-9፡30

👉አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም፣ ዲያስፖራ፣ ፊሊደሮ፣ አንፎ ዓለም ባንክ ጫፍ፣ቼራሊያ እና አካባቢው፣ ቸራሊያ ፊትለፊት ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል ፣ ዩሮ ኬብል እና አካባቢው

✅ከጠዋቱ 2፡00-8፡30

👉መሰለሚያ፣ እሳት አደጋ፣ ሳንባ ነቀርሳ ፣ ታይዋን፣ ሆላንድ ኤምባሲ፣ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ፣ ሸጎሌ መንደር-7፣ ፊናንስ ፣ አበበ ቢቂላ ፣ ኳስ ሜዳ ፣ መሳለሚያ፣ጦር ኃሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስ

✅ከጠዋቱ 3፡00-12፡00

👉ጎፋ ኮንዶኒየም ፣ጥቃቅንና አነስተኛ ፣ ጎፋ ኪደነምህረት ቤ/ክ፣በአሚጎ ካፌ ወደ መካኒሳ ቆሬ ኮንዶሚኒየም፣ዶምቦስኮ ት/ቤት ፣ ሚካኤል አደባባይ ፣ ከፍያለው መድሐኒት ቤት ማከፋፈያ፣ ቆሬ ኮንዶሚኒየም ፣ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

Ethiopian Electric utility


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2