ትራምፕ የኢራንን አዲስ የድርድር ሀሳብ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ። ኢራን “የሆርሙዝን የባህር በር እንክፈት፣ የኒውክሌር ድርድሩን ግን ወደፊት እናራዝመው” የሚል ጥያቄ ማቅረቧ ይታወሳል።
🔹 አሜሪካ የኒውክሌር ጉዳይ ሳይፈታ የባህር በሩን መክፈት፣ አሜሪካ በኢራን ላይ ያላትን የዲፕሎማሲያዊ እና የኢኮኖሚ መጫወቻ ካርድ እንደሚያሳጣ ትሰጋለች። ትራምፕ ከብሄራዊ ደህንነት አማካሪዎቻቸው ጋር ባደረጉት ውይይት፣ የኒውክሌር ፕሮግራም እና የዩራኒየም ማበልፀግ ጉዳዮች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው ገልጸዋል።
🔹 ኢራን አቋሟን እስካላስተካከለች ድረስ ቀጥተኛ ድርድር እንደማይኖር ለማሳየት፣ አሜሪካ ወደ ኢስላማባድ ለመላክ ያቀደችውን የሰላም ልዑካን ቡድን ጉዞ ሰርዛለች።
@seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.