#Ethiopia | በኤውሮሺያ ቀጠና ከ200 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ያሉት ታዋቂው የኢኮሜርስ ተቋም ዋይልድቤሪስ ለኢትዮጵያ ሻጮችና ነጋዴዎች በሩን ክፍት ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ይህም የአገር ውስጥ አምራቾች እንደ ቡና፣ የጨርቃጨርቅ ውጤቶች እና ተፈጥሯዊ የመዋቢያ ቅመሞችን የመሳሰሉ ምርቶቻቸውን በቀጥታ ለዓለም አቀፍ ገበያ እንዲያቀርቡ ዕድል ይሰጣል፡፡
እንደ ተቋሙ መግለጫ ከሆነ የኢትዮጵያ ሻጮች ምርቶቻቸውን በዋይልድቤሪስ መድረክ ላይ በመጫን መጀመሪያ ለሩሲያ ደንበኞች፣ ቀጥሎም ለሌሎች ዓለም አቀፍ ገበያዎች መሸጥ ይችላሉ፡፡
ኩባንያው ከዓለም አቀፍ ክፍያ፣ ከማጓጓዣ እና ከሌሎች የሎጂስቲክስ ስራዎች በተጨማሪ ነጋዴዎች ስራቸውን በፍጥነት እንዲጀምሩ የሚያግዙ የማስተዋወቂያ እና የደንበኞች ድጋፍ አገልግሎቶችን ያቀርባል፡፡
ይህ አዲስ አሰራር ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች በዘመናዊው የኢኮሜርስ ዘርፍ ተሳታፊ በመሆን ንግዳቸውን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲያሳድጉ ትልቅ አጋጣሚ እንደሚፈጥር ተነግሯል፡፡
ፍላጎት ያላቸው ሻጮች seller.wildberries.et በተሰኘው ድረ ገጽ ላይ በመመዝገብ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
Wildberries, a leading international e-commerce platform that reaches more than 200 million potential customers across Eurasia, has opened its platform to sellers from Ethiopia!
Local sellers will now be able to list their products – including coffee, textiles and natural cosmetics – on Wildberries and sell them directly to international customers, beginning with Russia and later expanding to other markets.
The platform will handle international payments, shipping, and other logistics. It also offers advertising, customer support and other tools to help sellers quickly launch their business online.
Ethiopian sellers can now join the new generation of e-commerce and take their business to the next level. Learn more and register at: seller.wildberries.et
#ዋይልድቤሪስ #ንግድ #ኢኮሜርስ #የኢትዮጵያምርቶች #ኤክስፖርት #ቡና #ኢኮኖሚ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa









No comments yet.