ሰባስቲያን ሳዌ ከዮሚፍ ቀጀልቻ ጋር በመሆን ከ2:00.00 በታች በመግባት የአለማችን የመጀመሪያዎቹ አትሌቶች እና ክብረ ወሰን ሲያሻሽሉ የኬኒያ መንግስት ለሰባስቲያን ሳዌ ያደረገለት የጀግና አቀባበል ልዩ ነዉ።በዚህም የኬኒያ መንግስት ለሰባስቲያን ሳዌ የ8,000,000 ሚሊየን ሽልንግ እና ባስመዘገበዉ ሰዐት 1:59:30 የሆነ ታርጋ ያለዉ አዲስ መኪና ተሸልሟል።
Via: ቻይና አብዲ
Source: FastMereja









No comments yet.