የ2026 የዓለም የፕሬስ ነጻነት መመዘኛ ኢትዮጵያ 148ኛ ደረጃን ስትይዝ ኤርትራ በዓለም የመጨረሻ ሆናለች
ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (RSF) ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ይፋ ባደረገው የ2026 የዓለም የፕሬስ ነጻነት መመዘኛ ኢትዮጵያ ከ180 ሀገራት 148ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን፣ የሀገሪቱ የጋዜጠኝነት ሁኔታም “በጣም አሳሳቢ” በሚባለው ዝቅተኛ ምድብ ውስጥ መካተቱ በምህዳሩ ላይ ያለውን ከፍተኛ ጫና አመልክቷል።
በዚህ ዓመታዊ ሪፖርት መሠረት የኢትዮጵያ ጎረቤት ኤርትራ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ በዓለም የመጨረሻውን (180ኛ) ደረጃ በመያዝ የቀይ መስመር ስጋት ሆና የቀጠለች ሲሆን፣ ሌሎች የጎረቤት ሀገራት ጅቡቲ (167ኛ) እና ሱዳን (161ኛ) በተመሳሳይ እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ምድብ ውስጥ መገኘታቸው ቀጠናው ለፕሬስ ነጻነት ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን አረጋግጧል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.