በቀን ከ30 ደቂቃ በላይ ስልክ ማውራት ለደም ግፊት እንደሚዳርግ ተመራማሪዎች ገለጹ🤯
ዕለታዊ የስልክ ልውውጥን መቀነስ በደም ግፊት የመጠቃት እድልን ይቀንሳል ተብሏል። ተመራማሪዎች እንዳሉት ረዥም ሰዓት የሞባይል ስልክ የሚደውሉ ሰዎች ለደም ግፊት የበለጠ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
@seledadotio

No comments yet.