‼️
ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል የዋሺንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃሊቲ አከባቢ የሚገኘውን G+ 2 የግል ቤታቸውን ሙሉ ለሙሉ ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ድርጅት ሰጡ። የመቄዶንያ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ቢንያም በለጠ እንደገለጹት ይህ በሊቀ ጳጳሱ የተሰጠን ቤት በብር ግምት 120 ሚሊዮን ብር እንደሚሆን እና ከዚህ ፊትም በተደጋጋሚ ሲደግፉ እንደነበር ገልጸዋል።
Via: መንክር ሚዲያ

Source: FastMereja








No comments yet.