ትራምፕ በድጋሚ ደስተኛ አይደለሁም አሉኢራን በዛሬው ዕለት ጦርነቱን ለማቆም በፓኪስታን በኩል አዲስ የመደራደሪያ ነጥብ ለአሜሪካ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ትራምፕ በድጋሚ ደስተኛ አይደለሁም አሉ‼️
ኢራን በዛሬው ዕለት ጦርነቱን ለማቆም በፓኪስታን በኩል አዲስ የመደራደሪያ ነጥብ ለአሜሪካ ልካ የነበረ ቢሆንም ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ሀሳብ ደስተኛ እንዳልሆኑ ገልፀዋል።
የኢራን አመራር እርስ በርሱ አልተስማማም፣ የአመራር እዙ ፈርሷል ብለዋል።
ኢራን ለኑክሌየር ያበለፀገችውን ዩራኒየም የማትሰጠን ከሆነ እኛ በሆነ መንገድ እንወስደዋለን ብለዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: