በቀን ከ30 ደቂቃ በላይ ስልክ ማውራት ለደም ግፊት እንደሚዳርግ ተመራማሪዎች ገለጹዕለታዊ የስልክ ልውውጥን መቀነስ በደም ግፊት…

- Advertisement -
Sidebar AD
በቀን ከ30 ደቂቃ በላይ ስልክ ማውራት ለደም ግፊት እንደሚዳርግ ተመራማሪዎች ገለጹ🤯
ዕለታዊ የስልክ ልውውጥን መቀነስ በደም ግፊት የመጠቃት እድልን ይቀንሳል ተብሏል። ተመራማሪዎች እንዳሉት ረዥም ሰዓት የሞባይል ስልክ የሚደውሉ ሰዎች ለደም ግፊት የበለጠ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2