ነገ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባና ሐረር ከተሞች የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ 2:30 እስከ 10:00
👉 በቦሌ አብሽሮ ሕንፃ፣ በገርጂ ጊዮርጊስ፣ በካሳንቺስ እና አካባቢ በቦሌ ቪአይፒ፣ በቦሌ አዲሱ መንገድ፤
✅ 3:00 እስከ 8:00
👉 በአይቤክስ ሆቴል፣ በቴሌ ማሰልጠኛ፣ በወሎ ሰፈር፣ በተባበር በርታ፣ በሩዋንዳ ኤምባሲ ፣ በጃፓን ኤምባሲ፣ በዓለም ሲኒማ ፣ በፍሬንድሺ፣ በለንደን ካፌ፣ በሚሊኒየም አዳራሽ፤
✅ 3:00 እስከ 9:00
👉በአፍሪካ ልሕቀት ማዕከል እና አካባቢ
✅ 3:00 እስከ 12:00
👉በላፍቶ ታችኛው፣ በላፍቶ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እና አካባቢው
✅ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:00
👉በኤሞሌስ ፋብሪካ፣ በሰንዳፋ ጫፍ፣ በጂፕሰም ፋብሪካ ፣ በጣፎ፣ በ44 ማዞሪ ፣ በለገጣፎ፣ በሲዲሲና አካባቢው
✅ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00
👉በሐረሪ ከተማ፣ በሐረር ቢራ፣ በቢራ ጀርባ፣ በሐኪም፣ በቴሌቪዥን ጣቢያ፣ በፊላ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በደከር ኩድራ ገቢያና በሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ለጥገና ሥራ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
Ethiopian Electric utility
Source: Yeneta Tube









No comments yet.