“ለከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና ንብረት መወረስ ይዳርጋል” – ጋናጋና በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዜጎቿ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች…

- Advertisement -
Sidebar AD
“ለከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና ንብረት መወረስ ይዳርጋል” – ጋና

ጋና በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዜጎቿ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች።
የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰጣቸው የቪዛ ፈቃድ በላይ መቆየት ከባድ ህጋዊ መዘዝ እንደሚያስከትል አሳስቧል።
ሚኒስቴሩ አዲሱን የኢትዮጵያ የኢሚግሬሽን ደንብ ዋቢ በማድረግ፤ ከቪዛ ፈቃድ በላይ መቆየት ለከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና ንብረት መወረስ ይዳርጋል ብሏል።
ይህም እስከ 5,000 ዶላር (765,000 ብር) የሚደርስ የገንዘብ ቅጣትንና በየዕለቱ የሚታሰብ ተጨማሪ ክፍያዎችን እንደሚያካትት አስታውቋል።   #myjoyonline
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2