#Ethiopia | በለንደን የሚገኘው የሐበሻቪው ወርሃዊ የሲኒማ መርሃ ግብር ዝምታዬ የተሰኘውን ተወዳጅ ፊልም እሑድ ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሜይ 3 ቀን 2026) ከቀኑ 8 ሰዓት ከ45 ጀምሮ ለተመልካቾች ያቀርባል።
ይህ የፊልም መርሃ ግብር በሾርዲች አካባቢ በሚገኘው ሪች ሚክስ ሲኒማ የሚካሄድ ሲሆን የፊልም አፍቃሪያን ቀድመው ትኬት በመቁረጥ በቦታው እንዲገኙ ተጋብዘዋል።
habeshaview Monthly Cinema London presents Zimitaye on Sunday 3rd May 2026 at 2:45pm
Rich Mix Cinema Shoreditch 35-47 Bethnal Grn Road E1 6LA
ለትኬት / tickets 👇🏿
#ethiopianfilm #habeshaview #londoncinema #zimitaye #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa









No comments yet.