አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 አስፍቷል
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ፉልሃምን በማሸነፍ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 አሳድጓል።
በኢምሬትስ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ፉልሃምን 3 ለ 0 አሸንፏል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ 2 ጎሎችን ሲያስቆጥር ቡካዮ ሳካ አንድ ጎል አስቆጥሯል።
ውጤቱን ተከትሎ አርሰናል ሁለት ቀሪ ጨዋታ ካለው ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 6 አሳድጓል።

- Advertisement -

No comments yet.