#Ethiopia | በደቡብ አፍሪካ ሚድራንድ መቀመጫውን ባደረገው የፓን አፍሪካ ፓርላማ በተካሄደ ምርጫ፣ ኢትዮጵያዊው ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ የተቋሙ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን በከፍተኛ ድምፅ ተመርጠዋል።
ዶ/ር አሸብር ይህንን የኃላፊነት ቦታ የያዙት አህጉራዊ ተቋሙ የአፍሪካን አንድነትና የሕዝቦች ውክልና ለማጠናከር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ውስጥ የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ታስቦ ሲሆን፣ ምርጫቸውም ለኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ትልቅ ድል መሆኑ ተመልክቷል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.