አንጋፋ የኪነጥበብ ምሽት!
እባክዎ ሸር በማድረግ ተባበሩን!
54ኛው የባህል ማዕከል የኪነጥበብ ምሽት ረቡዕ ሚያዚያ 28፥2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በዕለቱም የምንጊዜም የኢትዮጵያዊያን ሆነ የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የክብር እንግዳችን ሆነው በመካከላችን በመገኘት ሙያዊ ልምዳቸውን ያካፍሉናል።
እንዲሁም ግጥሞች ፣ ወግ ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ ለእናንተ ውድ ታዳሚዎቻችንን በባህል ማዕከል አዳራሽ ከቀኑ በ 11: 30 ጀምሮ ተሰናድቶ ይጠብቃችኃል።
#ማስታወሻ :—
ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም የምትፈልጉ በአሁን ሰዓት የዩኒቨርስቲው ተማሪ ያልሆናችሁ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መግቢያው በ5ተኛ በር በኩል ነው።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.