የመውጫ ፈተና ምዝገባ!የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን …

- Advertisement -
Sidebar AD
የመውጫ ፈተና ምዝገባ!
የቅድመ-ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል።
ተፈታኞች በተሰጠው የምዝገባ ጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ አገልግሎቱ አሳስቧል። ያልተመዘገበ አይፈተንም ተብሏል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1