ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ተሽከርካሪዎች ላይ የ25% ታሪፍ ጣሉ።ለወራት ከቀረጥ እርምጃ የተቆጠቡት ትራምፕ የአውሮፓ ሀገራት …

- Advertisement -
Sidebar AD
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአውሮፓ ተሽከርካሪዎች ላይ የ25% ታሪፍ ጣሉ።

ለወራት ከቀረጥ እርምጃ የተቆጠቡት ትራምፕ የአውሮፓ ሀገራት የተፈፀሙ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነቶችን ማክበር አልቻሉም ሲሉ ወቅሰዋል።
አዲሱ የታሪፍ እርምጃ በአውሮፓ ፖለቲከኞች እና የንግድ ካምፓኒዎች ላይ ስጋት ፈጥሯል።
የጀርመን መኪና አምራቾች መንግስት የአፀፋ እርምጃ እንዲወስድ ጉትጎታ ማድረግ መጀመራቸው ተገልጿል።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአውሮፓ ሀገራት በኢራን ጦርነት ለአሜሪካ ድጋፍ አለማድረጋቸው እንዳበሳጫቸው ሲገልፁ ቆይተዋል።
ከኔቶ አባልነት መውጣትን ጨምሮ የንግድ ግንኙነቶችን እስከማቋረጥ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስዱም በተደጋጋሚ ዝተዋል።  #trtworld
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1