ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ ሕሁድ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ለሊት ከ9፡00 ሰዓት እስከ 10፡30 ድረስ የኮር ባንኪንግ ፣ የሞባይል ባንኪንግ፣ የኢንተርኔት ባንኪንግ፣ የፖስ (POS)፣ የኤ.ቲ.ኤም (ATM) እና ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በበይነ መረብ ትስስር የሚሰጡ አገልግሎቶች በጊዜያዊነት ይቋረጣሉ።
በመሆኑም ይህን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እየጠየቅን የሲቢኢ ብር አገልግሎት ግን በመደበኝነት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Source: FastMereja









No comments yet.