በሸገር ከተማ በሶስት አመት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጎበኙ!

- Advertisement -
Sidebar AD

በትላንትናው እለት ከ50 በላይ ማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት ነው ጉብኝቱ የተከናወነው!

ከንቲባው ይህን የተናገሩት ከማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እና ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኙ በኃላ ነው።

በትላንትናው እለት ከ50 በላይ ማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪዎች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት የሸገር ከተማ አስተዳደር ምስረታውን ተከትሎ ባለፉት ሦስት ዓመታት ያከናወናቸውን ግዙፍ የልማት ስኬቶች በይፋ አስተዋውቋል።

የጉብኝት መርሃ ግብሩን በንግግር የከፈቱት በኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የሸገር ከተማ ከንቲባ አቶ ተሾመ አዱኛ (PhD) “ከተማዋ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ታይቶ የማይታወቅ እመርታ ታይቷል። ይኸውም 3ቱን አመት እንደ 30 አመት በመስራታችን ነው” ሲሉ ተደምጠዋል።

“የሚታረስ መሬት ከ60 ሺህ ሄክታር ወደ 81 ሺህ ሄክታር አድጓል። ለምርት ሂደት የሚውሉ 19 ሺህ ሼዶች ተገንብተዋል ብሏል።

ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከ330 በላይ ትምህርት ቤቶች የተገነቡ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የተማሪዎች ቁጥር ከ420 ሺህ በላይ ደርሷል።

​ከተማዋን የንግድና የቴክኖሎጂ ኮሪደር ለማድረግ በተነደፈው ዕቅድ 2 ሺህ የሚጠጉ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ ገብተዋል። ከእነዚህም መካከል ዓለም አቀፍ የመኪና መሸጫ ማዕከል አንዱ ነው።

​የካዳስተር ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ለ170 ሺህ ነዋሪዎች የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ (ካርታ) ተሰጥቷል።

ሸገር ከተማ በ2022 እ.ኤ.አ (2015 ዓ.ም) የተመሰረተች ሲሆን፣ በ160,892 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈችና በ12 ክፍለ ከተማ የተዋቀረች ናት። በአሁኑ ወቅት ከ3.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርባት ሲሆን፣ ኮዬ ፈጬ “የሸገር ኮከብ ከተማ” ተብላ ተሰይማለች።

አሁን በአጠቃላይ እንቁላል በሲኖትራክ ወደተለያዩ ክልል ከተሞች እየተጫኑ ነው” ሲሉ በጥናት ላይ የተመረኮዘ ፅሁፍ አቅርበዋል።

ሸገር ከተማ በ2022 እ.ኤ.አ (2015 ዓ.ም) የተመሰረተች ሲሆን፣ በ160,892 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈችና በ12 ክፍለ ከተማ የተዋቀረች ናት። በአሁኑ ወቅት ከ3.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርባት ሲሆን፣ ኮዬ ፈጬ “የሸገር ኮከብ ከተማ” ተብላ ተሰይማለች።

እነዚህን ከተሞች በውስጧ የያዘችው ሸገር ከፍተኛ ሆስፒታሎችን፣ ዩኒቨርሲቲዎችን፣ የሆቴል ኢንቨስትመንቶችንና የግብርና ልማቶችን አስጎብኝታለች።
በዛሬው እለትም

ሸገር ከተማ በ2022 እ.ኤ.አ (2015 ዓ.ም) የተመሰረተች ሲሆን፣ በ160,892 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈችና በ12 ክፍለ ከተማ የተዋቀረች ናት። በአሁኑ ወቅት ከ3.2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚኖርባት ሲሆን፣ ኮዬ ፈጬ “የሸገር ኮከብ ከተማ” ተብላ ተሰይማለች።

​ከንቲባው አክለውም የተመዘገቡት ውጤቶች በዘፈቀደ ሳይሆን በተቀናጀ ፕላን የተመሩ መሆናቸውን ጠቁመው፣ “በሦስት ዓመት ውስጥ እንደ 30 ዓመት ሠርተናል” ሲሉ የሥራውን ስፋት ገልጸዋል። የሚዲያ ባለሙያዎች እና የማህበራዊ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በተለያዩ የልማት ቀጠናዎች የመስክ ምልከታ አድርጓል።

በተጨማሪም “ለመምረጥ እሮጣለሁ፣ ሰላሜን እጠብቃለሁ!” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በፉሪ ክፍለ ከተማ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎችና የሲቪክ ማህበራትን ያሳተፈ ታላቅ የመንገድ ላይ ሩጫ ተካሂዷል።

በዕለቱ የተገኙት የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሸገር የቀጣይነትና የዘመናዊነት ተምሳሌት፣ የኢኮኖሚ አብዮት ማዕከል ናት። ባለፉት 3 ዓመታት የትምህርት ተቋማት ቁጥር ከ958 ወደ 1,315 አድጓል። 7ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የሁላችንም ሚና ወሳኝ ነው።

በውድድሩ ለአሸናፊዎች የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት የተበረከተ ሲሆን፣ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮችም በጋራ በሩጫው ተሳታፊ ሆነዋል።






Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: