የአርበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

- Advertisement -
Sidebar AD

በነገው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነገ ሚያዝያ 27 ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር ለኢቢሲ በላከው መግለጫ አመልክቷል።

EBC


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: