‼️
*
ታላቅ የበረከት ጥሪ‼️
ይህ ቤተክርስቲያን ጃናሞራ ገጠር ዉስጥ የሚገኝ ጥንታዊ የመስቀለ እየሱስ ቤተክርስቲያን ነዉ። ቤተክርስቲያኑ ከተጀመረ 8 አመታትን አስቆጥሯል። በአሁኑ ሰአት ቤተክርስቲያኑ በገንዘብ እጥረት ሙሉ በሙሉ ከመሰራት የቆመ ስለሆነ እገዛችን ስላስፈለጋቸዉ የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን በእግዚአብሔር ስም ጥሪ እናቀርባለን።
ድጋፍ ለማድረግ የቤተክርስቲያኑ አካዉንት
👇👇👇
ንግድ ባንክ- 1000091602311
ስልክ- 0918055897 ወይም 0957827972
ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️
Source: FastMereja









No comments yet.