ኢራን ከምደረገፅ ትጠፋለች-ትራምፕ
ኢራን በአሜሪካ መርከቦች ላይ ጥቃት ከሰነዘረች ከምድረገፅ ትጠፋለች ሲሉ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
ኢራን በዛሬው ዕለት ሁለት የአሜሪካ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀሟን በቪዲዮ ጭምር ያሰራጨች ቢሆን አሜሪካ ሁለቱም መርከቦች ሆርሙዝን በሰላም አልፈዋል ብላለች።
በተያያዘ ዜና በዛሬው እለት ስድስት የኢራን አነስተኛ ጀልባዎችን ማውደሟን አሜሪካ አስታውቃለች።
@seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.